የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚገኙ የሚዲያና የኮሙኒኬሸን ባለሙያዎች ጋር በጋዜጠኝነት የስነ-ምግባር ደንብ ዙሪያ በአሶሳ ከተማ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል።

መድረኩ አባል ሚዲያዎች የሚመሩበትን የስነ-ምግባር ደንብ በማሳወቅ ዘርፉ ለሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት የሚጠበቅበትን ሀላፊነት እንዲወጣ ለማስቻል መሆኑም ተገልጿል።
በአቡበከር ሀሰን