ወደ ይዘት ዝለል
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት       Ethiopian Media Council
ቅሬታ
● ቀጥታ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የግልግል ዳኝነት አካል የውሳኔ ቁጥር 009/2018 ዜና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በትሪታ ኤፍ ኤም ጣቢያ ላይ በቀረበ የቀጥታ ስርጭት የሥነ-ምግባር ጥሰት ቅሬታን መርምሮ ውሳኔ አሳለፈ። የሀዘን መግለጫ የሙያ ብቃት መታወቂያ ጉዳይ፣ መጋቢት 09 ,2017 What’s New Mar 18, 2025 የኢትዮጵያ ሚዲያ ምክር ቤት በኢኮኖሚ ችግሮች ውስጥ ለሚሳተፉ የሚዲያ ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የሚዲያ ፈንድ ለማቋቋም ውይይት ጀምሯል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚገኙ የሚዲያና የኮሙኒኬሸን ባለሙያዎች ጋር በጋዜጠኝነት የስነ-ምግባር ደንብ ዙሪያ በአሶሳ ከተማ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ አሳሳቢነቱ በጎላው የጋዜጠኞች እሥር እና ሌሎች ጉዳዮች ከጋዜጠኞች ጋር እንዲወያዩ ጥያቄ ቀረበ
በ 6672 ይደውሉ
§ I

የዛሬ ዋና ገጽ

Amahric

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የግልግል ዳኝነት አካል የውሳኔ ቁጥር 009/2018 ዜና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በትሪታ ኤፍ ኤም ጣቢያ ላይ በቀረበ የቀጥታ ስርጭት የሥነ-ምግባር ጥሰት ቅሬታን መርምሮ ውሳኔ አሳለፈ።

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የግልግል ዳኝነት አካል የውሳኔ ቁጥር 009/2018 ዜና  የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በትሪታ ኤፍ ኤም ጣቢያ ላይ በቀረበ የቀጥታ ስርጭት የሥነ-ምግባር ጥሰት ቅሬታን መርምሮ ውሳኔ አሳለፈ።

ትርታ ጋዜጣዊ መግለጫ (1)Download

ሙሉውን ያንብቡ

አባል ድርጅቶች

113

የፕሬስ አሳታሚዎች ፤ ራዲዮ እና ቴሌቪዝን ፣ ብይነመረብ ሚዲያ ፤ የማህበረሰብ ሚዲያዎች ፤ የጋዜጠኞች ሙያ ማህበራት

የአገልግሎት ዓመታት

07

በ 2012/2019 ተመሰረተ፣ — ገለልተኛ እና በአባላት የሚመራ።

የቀረቡ ቅሬታዎች

60 +

እስከ ዛሬ ድረስ የቀረቡ።

የግልግል ዳኝነት አባላት

18

ገለልተኛ ቅሬታ ሰሚ

§

የእኛ አጋሮች

§ II

ዋና ድርሻዎቻችን

I ተልዕኮ

የክርክር መፍትሄ

በአባል ድርጅቶች ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን በገለልተኛ ሽምግልና መፍታት።

II ተልዕኮ

የሚዲያ ነጻነትን ማስጠበቅ

ከፍተኛ የጋዘጠኝነት ስነምግባር ሙያዊ ደረጃን ማሳደግ።

III ተልዕኮ

አቅም ግንባታ

ለጋዜጠኞችህ እና ለመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ስልጠናዎችን ማዘጋጀት።

IV ተልዕኮ

ትብብር

ከመገናኛ ብዙኃን ተቆጣጣሪ እና ሌሎች ባለስርሻ አካላት ጋር በዓዋጅ ቁጥር 1238/13 መሰረት በትብብር መስራት።

§ III

ከምክር ቤቱ

  1. 01

    የአባላት መታወቂያ ፖርታል

    ይፋዊ መታወቂያ ያስመዝግቡ ወይም ያድሱ።

    ክፈት →
  2. 02

    የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት እና ባለሙያዎች ሽልማት

    ሙያዊ ስነ-ምግባርን አክብረው ለሰሩ ባለሙያዎች የሚሰጥ ዓመታዊ እውቅና።

    ክፈት →
  3. 03

    የፕሬስ መግለጫዎች

    ይፋዊ መግለጫዎችና መረጃዎች።

    ክፈት →
  4. 04

    የቅሬታ ሥርዓት

    በአባል ድርጅቶች ላይ ቅሬታ ያቅርቡ።

    ክፈት →
  5. 05

    የመገናኛ ብዙኃን የገንዘብ ቋት

    በገንዘብ አቅም ችግር ከስርጭት ውጪ የሚሆኑ መገናኛ ብዙኃንን መደገፍ።

    ክፈት →
  6. 06

    አቅም ግንባታ

    ለጋዜጠኞችና ለዜና ክፍሎች የሚሰጡ ስልጠናዎች፣ ፌሎውሺፖችና የአርትዖት ደረጃ ስልጠናዎች።

    ክፈት →
  7. 07

    የሃቅ ማረጋገጥ

    በስርጭት ላይ የዋሉ ሃሰተኛ መረጃዎችን ማጣራጥ።

    ክፈት →
  8. 08

    የአባል ሚዲያ የውይይት መድረክ

    በኢትዮጲያ የሚዲያ ዘርፍ ላይ በኣመራሮች መካከል የሚደረግ የውይይት መድረክ።

    ክፈት →

የተያዘ ዝግጅት የለም

ቀጣዩ የስልጠና፣ የፌሎውሺፕ ወይም የስብሰባ ዝግጅት እዚህ ይታወቃል፡፡

የምክር ቤቱን ዜና ይመዝገቡ ወይም የቀደሙ ስብሰባዎችን ይመልከቱ።

የዝግጅት መዝገብ →
ሙሉ ቤተ መጻሕፍትን ይመልከቱ →
§ VII

ደብዳቤ & አድራሻ

መልዕክት ይላኩ

    ለመደበኛ ቅሬታ የቅሬታ ፖርታልን ይጠቀሙ።

    ቅሬታ ፖርታል